☕️ Announcements
1.ICF: Exciting Announcement for the ICF Family!
Dear ICF Family, We are thrilled to invite you to our Monthly Gathering as we come together to worship, fellowship, and celebrate God's goodness.
🗓 Date: Saturday, February 1, 2025
📍 Venue: Our New Building Lobby
🕒 Time: 10:00 AM
This is a special moment for us as we gather in our new space, a place God has provided for His work and glory. Let’s make this a day of unity, joy, and renewed commitment to our faith and community.
2. VIP: We’re excited to invite you to our VIP Class (Vision Impartation Class) on February 2nd at 4PM in the Tabernacle. This class is an opportunity to learn and connect with the vision of our church, helping us all walk together in alignment and purpose. Don’t miss this important session as we grow together in understanding and unity. See you there! Please register by texting the Beza phone 0907700007 or send a message through our telegram handle @Bezaconnect.
3. Africa Arise volunteers: The Africa Arise team is recruiting volunteers!
You can go to the link Volunteer Sign-Up or register by texting the Beza phone 0907700007 or send a message through our telegram handle @Bezaconnect..
4. Africa Arise 2025: Beza International Church is thrilled to announce the dates for the highly anticipated 2025 Africa Arise Conference and the Grand Opening of the Africa Worship Centre!
🗓 Dates: February 12–16, 2025
Stay tuned for updates and details by visiting our website: africa-arise.org. (http://africa-arise.org/)
Mark your calendars and join us for this historic celebration and powerful conference!
5. Africa Arise 2025: Registrations for Africa Arise 2025 are now open! Go to africa-arise.org/register-1 to register. Check out linktr.ee/africaarise for more information.
HomeCare: Our small groups meet all over the city during the week and it is where we make friends, be discipled, make disciples. Homecares are where we learn to follow Jesus, through diligent study of God’s word and intentional fellowship with other believers. We invite you to get settled in these intimate and fun settings where you can plug in to Christian community. To join a homecare near you, Please register by texting the Beza phone 0907700007 or call 0920732414 or send a message through our telegram handle @Bezaconnect.
Worship Schedule: worship schedule for our Sunday services:
Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM
English service: 11:15 AM to 1:15 PM
Children’s programs:
Ages 3 – 11 – begins at 11:45 AM
Ages 12 – 14 – begins at 11:45 AM
English High schoolers- begins at 11:45 AM
Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 10:00 AM to 11:00 AM.
Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer.
Schedule for Prayer Unusual:
Thursday 3 – 5 PM
Friday 1:00PM- 3:00PM Women’s Fellowship
Friday 4 – 7PM (English Program)
Saturday 7 – 8AM Online via Telegram click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch) and join the prayer.
Sunday 7:30 – 8:30AM
☕️ ማስታወቂያ
1.ቪአይፒ: ጥር 25 ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በታበርናክል የቪአይፒ ፕሮግራምን ለመካፈል ተጋብዛችኃል። ይህ ክፍል የቤተክርስቲያናችንን ራዕይ የምንማርበት እና የምንገናኝበት እድል ነው፤ እንዲሁም በዓላማ እንድንራመድ ይረዳናል። በመግባባት እና በአንድነት አብረን እያደግን እንድንሔድ ይህ ጠቃሚ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ። እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ተመዝገቡ።
2. የአፍሪካ ተነሺ አስተባባሪ ቡድን: ለኮንፍራንሱ በጎ ፈቃደኞችን እየመዘገበ ነው! በዚህ ሊንክ/ድረገፅ Volunteer Sign-Up ወይም እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ተመዝገቡ።
3. አፍሪካ ተነሽ 2025: ቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እጅግ ደስ ብሎናል፤ በጉጉት የምንጠብቀውን የ2025 አፍሪካ ተነሽ ጉባኤ እና አዲሱን የአፍሪካ የአምልኮ ማዕከል ታላቅ የመክፈቻ በዓልን ስታስተዋውቅ በታላቅ ደስታ ነው::
🗓 ቀን: ከየካቲት 5-9,2017 ዓ/ም ሲሆን ለበለጠ መረጃ
4. አፍሪካ ተነሽ 2025: የ2017 የአፍሪካ ተነሺ ምዝገባ ተጀምሯል! ለመመዝገብ - africa-arise.org/register-1 ለበለጠ መረጃ - linktr.ee/africaarise
ሆምኬር፡- የቤት ውስጥ ሕብረቶቻችን በሳምንቱ ውስጥ በመላ ከተማው ይሰበሰባሉ። እነዚህ ሕብረቶች ወዳጆች የምናፈራበት፣ የምንማከርበትና ደቀ መዛሙርት የምንሆንባቸው ናቸው። ሆምኬሮች የእግዚአብሔርን ቃል በትጋት በማጥናትና ከሌሎች አማኞች ጋር በመተባበር ኢየሱስን መከተል የምንማርበት ነው። ከክርስቲያን ማህበረሰብ ጋር በምትገናኙባቸው በእነዚህ ቅርበት የተሞላባቸውና አስደሳች ሕብረቶች ውስጥ እንድትተከሉ እንጋብዛችኋለን። በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ሆምኬር ለመቀላቀል በቤዛ ስልክ ቁጥር 0907700007 ወይም በ0920732414 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም አድራሻችን @Bezaconnect መልእክት በመላክ ይመዝገቡ።
የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦
የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ 2:45 - 4:45
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ 5:15 - 7:15
የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ማስተካከያ፦
ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል
የወጣቶች ፕሮግራም:- የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15-23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ2፡45-4፡45 ይካሄዳል። በየወሩ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 የሙሉ ቀን ፕሮግራም ይኖረናል።
የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናክል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።
ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦
ሐሙስ - ክቀኑ 9፡00- 11:00 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 7:00- 9:00 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት-2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት